ሁሉም ኦንላይን ገበያን ለመጠቀም የምትመጡ ውድ ደምበኞቻችን…

እባክዎ ምስሎቹን በመከተል ግብይቶን የፈጽሙ

1

2

3

  1. በመጀመርያ ወደ ድህረገጻችን የምርት ዝርዝር ይህንን ሊንክ (Www.HulumOnline.com/shop) ስልኮ ላይ በማስገባት ይግቡ፡፡
  2. በመቀጠል ምስሉ ላይ እንደተመለከተው ማዘዝ የሚፈልጉት እቃ ላይ “Add To Cart” የሚለውን ይጫኑ!
  3. በሁለተኛው ምስል ላይ እንደተመለከተው “View Cart” የሚል ይመጣሎታል! እሱን ይጫኑ!
  4. በመቀጠልም በሽያጩ እርግጠኛ ሲሆኑ “Proceed To Checkout” ሚለውን ይጫኑ! ይህም ወደ ፎርም እና ኮድ መሙያው ይወስድዎታል!

4

5

6

5. ፎርሙ ላይ የገዢውን ስም ስልክ እና አድራሻ ያስገቡ እናም የግዢ ኮድ ማሰገባት አይርሱ!! የግዢ ኮድ የሌለው ትእዛዝ ተቀባይነት አይኖረውም!!

6. ሲጨርሱ Place Order የሚለውን ይጫኑ

X